|
بسم الله الرحمن الرحيم (በአላህ ስም እጅግ በጣም ርኅሩኅ በጣም አዛኝ በሆነው።)
السلام عليكم (የአላህ ሰላም፣ እዝነትና ርህራሄ በርስዎ ላይ ይስፈን።) አንኳን ወደ ድህረ ገፃችን በደህና መጡ። ኢንሻአላህ በተቻለን አቅም ኢስላማዊ መልእክቶችን ለማሰራጨት አንሞክራለን። ይህንም ስናደርግ የተወዳጁ ነብያችን ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ሶሀቦች፣ ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው በተረዱት መልኩ ይሆናል። ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ) ምርጥ ትውልዶች አነሱ መሆናቸውን እንደመሰከሩት።
In the name of Allah most gracious most merciful. May peace and blessings be upon you. Welcome to The SMG Islamic Audiovisual Production website. Inshallah we will try to spread the messege of Islam in the understanding of companions and their two generations as the prophet Mohammed (P.B.U.H) said. www.smgislamic.blogspot.com
|